Skip to content

በአማራ ብሄራዊ ክልል   የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት ስታስቲካል መጽሄት

ክፍል አንድ

1.     የመልክዓ– ምድር ሁኔታ

በዚህ ክፍል የዞኑን ገፀ-ምድር ሁኔታ የሚያመለክቱ የተለያዩ መረጃዎች ተዘርዝረዋል የዞኑ የመሬት አቀማመጥ ፣ አስተዳደሪዊ ክፍፍል መልክዓ-ምድር አወቃቀር ወንዞች ፣ ተራሮች ፣ የአየር ንብረት ክፍፍሎች ተካተዋል ፡፡

Section One

1. Land and Climate

In this section data on land mainly inter alias length of major rivers and height of major mountains, Area of Woredas and Town Adminstration, the number of rural and urban kebeles in Woreda and Town administrative division, percentage distribution of altitudes and topographical features are included.

1.1የመሬት አቀማመጥና አስተዳደራዊ ክፍፍል

የሰሜን  ሸዋ  ዞን  በአማራ ብሄራዊ  ክልል ከሚገኙት  14 ዞኖች  መካከል  አንዱ  ሲሆን  የ 16,403.8ካሬ ኪ/ሜትር የቆዳ ስፋት ይዟል፡፡ ከክልሉ የቆዳ ስፋትም የ10.16% ድርሻ አለው፡፡ የዞኑ አቀማመጥም በቀጥታ አቅጣጫ ሰሜን ላቲቲውድ በ8.38-10.420 እና ምስራቅ ሎንግቲዩድ ከ38.4- 40.30ላይ የሚገኝ ሲሆን በተነፃፃሪ አቅጣጫ ደግሞ በደቡብ እና ምዕራብ ከኦሮሚያ ክልል ፣ በሰሜን ከደቡብ ወሎ ፣ በሰሜን ምስራቅ ኦሮሞ ልዩ ዞን ፣ በምስራቅ ከአፋር ክልል ይዋሰናል፡፡     

1.2 Geographical and administrative division

The North Showa Zone is one of the 14 zones in the Amhara National Region and covers an area of ​​16,403.84 square kilometers. It has a share of 10.16% of the skin area of ​​the region. The position of the zone is located in the direct direction, north latitude is 8.38-10.420 and east longitude is 38.4-40.30, and in the relative direction, it is bordered by Oromia region in the south and west, South Wolo in the north, Oromia special zone in the northeast, and Afar region in the east.                                                       

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *