በተለማ ሶፍትዌር ላይ የተግባር ስልጠና ተሰጠ

በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት የብልፅግና ፖርቲ ቤተሰብ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን ተለምቶ አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን ” Database and Reporting System for prosperity party profile registration & Data management ” ላይ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ም/ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜሮን አበበ በስልጠናው ላይ በመገኘት ስልጠናውን ያስጀመሩ ሲሆን።

የተለማው ሶፍት ዌር የብልፅግና ፓርቲ መግቢያ መረጃ ማስተዳደርና የሪፖርት ስርዓት ነው ።

ዋና ዓላማው የአባላት መረጃን በዘመናዊ መንገድ ለመመዝገብ፣ ለመያዝ እና ለማስተዳደር የተዘጋጀ በመሆኑ

ይህ ደግሞ ከመረጃ ድግግሞሽ፣ በቀላሉ ከመጥፋትና አሰልቺ የሆነ ቅልጣፌ የጎደለውን አሰራር የሚያርምና የሚያዘምን በመሆኑ በተከታታይ ስልጠናውን ለብልፅግና ቤተሠቦች በመስጠት ተግባራዊ እንዲያደርጉት ድጋፍና ክትትል ይደረጋል በማለት ም/ሰብሳቢዋ ወ/ሮ ሜሮን አበበ አሳስበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *